እውነትን በማመንና በማወቅ ወደ ክርስቶስ ሙላት እንደግ። ስለ እኛየእምነት ድምፅ የእግዚአብሔርን ቃል ለሰዎች ለማድረስ፣ የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ፣ እንዲሁም ሰዎች በእምነት እንዲያድጉና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲጠነክሩ ለመርዳት የተሰጠ ዓላማ አለው። ራእያችን በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሕይወታቸው የተለወጡ፣ በእምነት የጠነከሩ፣ በፍቅር የተባበሩና ለማኅበረሰባቸው በመልካም ሥራ የሚያገለግሉ ሰዎችን […]